የሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮንነት ተረጋገጠ
አዲስ አበባ ሕዳር 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴኔጋል በአፍሪካ ዋንጫ ያገኘችው የሻምፒዮንነት ውጤት በዓለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ ተረጋግጧል በውዝግብ የተጠናቀቀው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ውጤት በዓለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት ውሳኔ የተቀየረ ሲሆን ሴኔጋል የሻምፒዮንነት ስያሜን እንደገና ማግኘቷ ተገልጿል ሴኔጋል ከሞሮኮ ጋር ባደረገችው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በተጨማሪ ሰዓት … The post የሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮንነት ተረጋገጠ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗