በመቐለ ሁሉም አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ እንዲያገኙ ተመቻችቷል – የክልሉ ንግድ ቢሮ
አዲስ አበባ ሕዳር 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ ከተማ ሁሉም የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ እንዲያገኙ ተመቻችችቷል አለ የትግራይ ክልል ንግድ ቢሮ የክልሉ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋይ ግርማይ እንዳሉት በከተማዋ 750 ታክሲዎች በልዩነት በተመደቡ ማደያዎች ነዳጅ እንዲያገኙ እየተደረገ ነው ፈቃድ ካገኙ 15 የከተማዋ የነዳጅ ማደያዎች ውስጥ 12ቱ ነዳጅ ከጅቡቲ በማስገባት ማከፋፈል መጀመራቸውን አስታውቀዋል … The post በመቐለ ሁሉም አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ እንዲያገኙ ተመቻችቷል – የክልሉ ንግድ ቢሮ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗