አየር ኃይል በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ ጥቃቶችን በማክሸፍ ታሪክ እየሰራ ይገኛል – ሌጄኔራል ይልማ መርዳሳ

WELCOMEneutral2026-11-25 06:19:33 UTC
AdYour ad here[email protected]
አየር ኃይል በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ ጥቃቶችን በማክሸፍ ታሪክ እየሰራ ይገኛል – ሌጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ ሕዳር 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የዘመኑን የቴክኖሎጂ አቅሞችን በመታጠቅና የሰው ኃይሉን በማብቃት በሀገራችን ላይ የሚቃጡ ጥቃቶችን በማክሸፍ ታሪክ እየሰራ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የአየር ኃይል የ91ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አሥመልክቶ በሰጡት በመግለጫ በድል የዘለቀው አየር ኃይሉ የዘመኑን የቴክኖሎጂ … The post አየር ኃይል በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ ጥቃቶችን በማክሸፍ ታሪክ እየሰራ ይገኛል – ሌጄኔራል ይልማ መርዳሳ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]