ለነጋዴዎች ብቻ

WASULIFEneutral2026-11-25 06:11:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለነጋዴዎች ብቻ አሁንም ሽያጭን በደብተር፣ ዱቤን በተለየ ወረቀት እየመዘገባችሁ ነው? በዚህ አሰራር የደንበኛ ዕዳ መርሳት፣ የተከፈለውንና ያልተከፈለውን ማቀላቀል፣ የቀኑን ጠቅላላ ሽያጭ ለማወቅ ደብተር በደብተር መፈለግ የተለመደ ችግር ነው። በZemenflow ሽያጭህን መመዝገብ፣ የዱቤ ሽያጭን ከደንበኛው ጋር ማያያዝና የቀረውን ዕዳ መመልከት ትችላለህ። የሽያጭ ሪፖርትህንም በመመልከት የንግድህን እንቅስቃሴ መከታተል ትችላለህ። ደብተር በደብተር መፈለግን ተውት፤ የንግድህን መረጃ በአንድ ስርዓት አደራጅ! Zemenflow — Smart Business, Better Control. ድረ-ገጽ፦ https://zemenflow.com 📱 የመተግበሪያ ማገናኛ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zemenflow.app…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]