«ፈጣሪ ምስኪኖችን እንዲታደግና ድሉንም የእውነት ባለቤቶች ለሆኑት እንዲያደርግ ጸልዩ» ጃዋር መሐመድ

WASULIFEneutral2026-11-25 06:15:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

«ፈጣሪ ምስኪኖችን እንዲታደግና ድሉንም የእውነት ባለቤቶች ለሆኑት እንዲያደርግ ጸልዩ» ጃዋር መሐመድ 📌በቅርቡ የምሥራቅ አፍሪካንና የቀይ ባሕርን ቀጠና ታሪክና አሰላለፍ የሚቀይሩ ክስተቶች ሊፈጸሙ ተቃርበዋል ብሏል ጃዋር። ፖለቲከኛው ጀዋር መሐመድ በመጪዎቹ ቀናትና ሳምንታት ውስጥ የምሥራቅ አፍሪካንና የቀይ ባሕርን ቀጠና ታሪክ፣ ድንበር፣ አሰላለፍና የኃይል ግንኙነት ከሥር መሠረቱ የሚቀይሩ ታላላቅ ክስተቶች ሊፈጸሙ እንደሚችሉ ነው የገለፀው። ጀዋር መሐመድ በአፋን ኦሮሞ ባሰፈሩት አጭር መልዕክት፣ እነዚህ ሁነቶች የቀጠናውን ነባራዊ ሁኔታ በመሠረታዊነት ሊለውጡ እንደሚችሉ ጠቁሞ፤ «ፈጣሪ ምስኪኖችን እንዲታደግና ድሉንም የእውነት ባለቤቶች ለሆኑት እንዲያደርግ ጸልዩ» ሲል ጥሪውን አስተላልፏል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]