የእስራኤል የህፃናት ልብ ህክምና ቡድን ለ30 ህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ህክምና ሊሰጥ ነዉ

ZENA24NOWneutral2026-11-25 06:13:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእስራኤል የህፃናት ልብ ህክምና ቡድን ለ30 ህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ህክምና ሊሰጥ ነዉ ከእስራኤል "ሴቭ ዘ ቻይልጅስ ሃርት የተወጣጣ የህፃናት የልብ ቀዶ ጥገና ሀኪሞች ፣የልብ ስፔሻሊስቶች እና ነርሶችን ያካተተ የህክምና ቡድን ማዕከል በኢትዮጵያ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የህክምና ዘመቻ ለማካሄድ አዲስ አበባ ገብቷል ። ዘመቻዉ በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ አስተናጋጅነት የሚካሄድ ሲሆን በሁለቱ ተቋማት መካከል የተመሠረተዉን የ30 ዓመታት አጋርነት የሚያከብር ነዉ ተብሏል ። የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ህሩይ አሊ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት የህክምና ቡድኑ ለሳምንት በሚኖረዉ ቆይታ አስቸኳይ ህክምና የሚያስፈልጋቸዉ 30 ህፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ህክምና ያገኛሉ ። በህክምናዉ ሂደት ላይ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞች እና ነርሶች እንደሚሳተፉ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]