የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ አበቃለት ይሆን⁉️
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ አበቃለት ይሆን⁉️ የፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሎጂስቲክስ ኃላፊና በርካታ አዛዦች የሱዳን ጦርን ተቀላቀሉ 🇸🇩 ሜጀር ጄኔራል አማር መሐመድ ዘይን ራቢህ ከስምንት አዛዦችና በርካታ ተዋጊዎች ጋር በመሆን የሱዳን ጦርን እንደተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። 🔑 ዝርዝሮች፦ 🇸🇩 ራቢህ በካርቱም አውሮፕላን ማረፊያ ባደረጉት ንግግር፤ ለሱዳን ጦር ተገዢ እንደሆኑ በይፋ ያረጋገጡ ሲሆን ለሉዓላዊው ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል-ቡርሃን እና ለሱዳን ሕዝብ ይፋዊ ይቅርታ በመጠየቅ፤ ቀሪ የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተዋጊዎች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ጥሪ አቅርበዋል። 🇸🇩 ውሳኔውን የወሰዱት በአል-ጀዚራ፣ በካርቱም፣ በዳርፉር እና በኤል-ፋሸር አካባቢዎች በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተፈጸመው መጠነ ሰፊ በደል፣ ዝርፊያ እና ግድያ ምክንያት እንደሆነ ገልጸዋል። 🇸🇩 በተጨማሪም…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗