በመቐለና አሶሳ ላይ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም እቅድ መያዙን የስለላ መረጃ አመለከተ‼

WASULIFEneutral2026-11-25 06:50:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመቐለና አሶሳ ላይ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም እቅድ መያዙን የስለላ መረጃ አመለከተ‼ ​የኤርትራ መንግሥትና በጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን ጦር አመራር በኢትዮጵያ ከተሞች መቐለና አሶሳ ላይ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም በቅንጅት እየተዘጋጁ መሆኑን ‹ሆርን ሪቪው› ያሰራጨውና ሾልኮ ወጣ የተባለው የስለላ መረጃ አመልክቷል። ​በመረጃው መሠረት ሁለቱ ወገኖች በየግዛታቸው መጠለያ ያገኙ የኢትዮጵያ አማጺ ቡድኖችን በመጠቀም የመሬት ላይ እንቅስቃሴዎችን ለማመቻቸትና በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ለመፈጸም ተወያይተዋል ነው የተባለው። ይህም ከውክልና ጦርነት ወጥቶ በኢትዮጵያ ከተሞች ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ወደሚፈጸምበት አደገኛ ደረጃ ሊያሸጋግር እንደሚችል ተጠቁሟል።(አንዳፍታ) ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]