‹‹ኤርትራ እና ሱዳን መቀሌን በድሮን ለመምታት አቅደዋል›› የስለላ ሪፖርቱ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-25 06:58:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

‹‹ኤርትራ እና ሱዳን መቀሌን በድሮን ለመምታት አቅደዋል›› የስለላ ሪፖርቱ‼️ ጀነራል አልቡርሃን እና ኤርትራ በመቀሌ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም እየተዘጋጁ መሆኑን ሾልኮ የወጣ የስለላ መረጃ አጋለጠ! በኤርትራ መንግሥትና በጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን በሚመራው የሱዳን ጦር አመራር መካከል፣ በኢትዮጵያ ከተሞች በሆኑት መቐለና አሶሳ ላይ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም ቅንጅት እየተደረገ መሆኑን የሚጠቁም የስለላ መረጃ በሆርን ሪቪው ድህገረጽ በኩል ተሰራጭቷል፡፡ እንደወጣው የስለላ መረጃ፣ ሁለቱ ወገኖች በከተሞቹ ላይ የአየር ጥቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ በቅርቡ ተወያይተዋል። ለዚህም በየግዛታቸው ውስጥ መጠለያ ያገኙ የኢትዮጵያ ታጣቂ ቡድኖችን በመጠቀም፣ በመሬት ላይ የሚከናወኑ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ለማመቻቸት እቅድ እንዳላቸው ተገልጿል። አንዳፍታ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]