🗣️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ስለ ቻምፒየንስ ሊግ እና በማንችስተር ዩናይትድ ስላሉት ዕቅዶች :-

ETHIOEPLneutral2026-11-25 06:59:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

🗣️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ስለ ቻምፒየንስ ሊግ እና በማንችስተር ዩናይትድ ስላሉት ዕቅዶች :- "በእግር ኳስ ህይወቴ መጀመሪያ ላይ በቻምፒየንስ ሊግ መጫወት እንደ ሩቅ ህልም ይታየኝ ነበር። በሰባት ዓመታት ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ በፕሌይኦፍ ጨዋታ ተሳትፌያለሁ። አሁንም ባሳካሁት ነገር እኮራለሁ። ገና ጊዜ አለኝ፤ በዚህ የውድድር ዘመን ወደ ፕሌይኦፍ ለምን አንገባም? "በማን ዩናይትድ ያሉኝ ግቦች (ዕቅዶች) አልተቀየሩም። ምንም ያህል ጊዜ ቢኖረኝ በሁሉም ውድድሮች በተቻለኝ መጠን ሩቅ ለመድረስ ሁሉንም አደርጋለሁ።" ብሩኖ ከዚህ ቀደም የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን እና የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ከቀያይ ሴጣኖቹ ጋር ማሳካት እንደሚፈልግ መናገሩ የሚታወስ ነው። SHARE 📲 @EthioEpl

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]