የትራምፕ ጥሪ መልስ አጣ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-25 07:22:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትራምፕ ጥሪ መልስ አጣ‼️ ትራምፕ የስልክ ጥሪ ቢያደርጉም፣ ከኪም ጆንግ ኡን ምላሽ አላገኙም ተባለ። የዎል ስትሪት ጆርናል (WSJ) ያወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተው፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ለመገናኘት በተለያዩ የግንኙነት መስመሮች ሙከራ ቢያደርጉም፣ ከሰሜን ኮሪያ ምንም ምላሽ እንዳላገኙ ተዘግቧል። ትራምፕ ከስልክ ጥሪዎቹ በኋላ ደብዳቤ ለመላክም ሞክረው ነበር። ሆኖም ደብዳቤው ሳይከፈት ወደ አሜሪካዊ ተወካይ እንደተመለሰ ምንጮችን ጠቅሶ WSJ ዘግቧል። ሁለቱ መሪዎች በትራምፕ የመጀመሪያ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ሦስት ጊዜ ተገናኝተው ስለ ሰሜን ኮሪያ የኑክሌር መርሃ ግብር መቋረጥ ተወያይተው ነበር። በቅርቡ በእስያ ባደረጉት ጉዞም ለመገናኘት የተደረገው ሙከራ በሁለቱ ወገኖች መካከል ባሉ የማይስማሙ ቅድመ ሁኔታዎች ሳቢያ እንዳልተሳካ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]