‎”የክልሉን ሰላም እና ጸጥታ አስተማማኝ ለማድረግ ተሠርቷል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-25 07:28:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎”የክልሉን ሰላም እና ጸጥታ አስተማማኝ ለማድረግ ተሠርቷል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ‎የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ እየገመገመ ይገኛል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የዞን፣ የወረዳ፣ የከተማ አሥተዳድር የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ‌‎የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የክልሉን ሰላም እና ጸጥታ አስተማማኝ ለማድረግ ተሠርቷል ብለዋል። ዘጋቢ:- ያየህ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]