መብራት አብርቶ መተኛት ለከፋ የልብ በሽታና ያለዕድሜ ሞት እንደሚዳርግ ተገለጸ‼️
መብራት አብርቶ መተኛት ለከፋ የልብ በሽታና ያለዕድሜ ሞት እንደሚዳርግ ተገለጸ‼️ በምሽት የመኝታ ሰዓት መብራት አብርቶ መተኛት ወይም ለደማቅ ብርሃን መጋለጥ ለከፋ የልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች እንዲሁም ያለዕድሜ ለሚከሰት ሞት የመጋለጥ ዕድልን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር አንድ አዲስ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ አደረገ። «ጄኤምኤ ኔትወርክ ኦፕን» በተሰኘው ታዋቂ የሕክምና ጆርናል ላይ የታተመው ይህ ጥናት፣ በእንቅልፍ ወቅት ለብርሃን መጋለጥና በልብ ጤንነት መካከል ያለውን ጥብቅ ቁርኝት በዝርዝር ፈትሿል ብሏል ቻነል 1። ተመራማሪዎቹ ጥናቱን ያካሄዱት በዩናይትድ ኪንግደም በሚገኙና ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ በሆኑ ወደ 88 ሺህ ገደማ ሰዎች ላይ ሲሆን፣ ሁሉም ተሳታፊዎች ጥናቱ በተጀመረበት ወቅት ምንም ዓይነት የልብና የደም ቧንቧ ሕመም ያልነበረባቸው ጤነኞች ነበሩ። የጥናቱ ቡድን ከእኩለ…
Read the full story at addis_reporter ↗