#ዜናመሠረት የደራሲው ቃለ መጠይቅ በኢቢኤስ እንዳይተላለፍ መደረጉ ተሰማ
#ዜናመሠረት የደራሲው ቃለ መጠይቅ በኢቢኤስ እንዳይተላለፍ መደረጉ ተሰማ መጽሐፉ ስለ ትውልድ፣ ስለ ነጻነት እንዲሁም ለተወዳጁ ድምጻዊ ለቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መታሰቢያ መሆኑ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣብያን ከኢንተርቪው በላይ "የቃል ፌርማታ" የተባለው መጽሐፍ ይዘት ሳያሳስበው እንዳልቀረና ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣብያው ራስን በራስ ሳንሱር እንዲያደርግ አስገድዶታል ተብሏል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/91b
Read the full story at meseretmedia ↗