የሰሞኑን እርምጃ ከባድ ነበር ተብሏል።
የሰሞኑን እርምጃ ከባድ ነበር ተብሏል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችንና የትግራይ የሰላም ኃይል ከሚዲያ ጋጋታ ውጭ በሆነ መልኩ ሰሞኑን በኤርትራና ህውሃት ኃይሎች ላይ በወሰዱት ተከታታይ ማጥቃት በድሮን ጭምር በርካታ አካባቢዎችን ነፃ ማድረጋቸው ታውቋል።ዛሬ ከስፍራው በወጣ መረጃ መሠረት:- 📌ገምሃሎ፣ 📌ጓል ገምሃሎ ፣ 📌ዋዕላ ንህቢ፣ 📌 ናፍራና ባጎኒን ሙሉ ለሙሉ ነፃ ማውጣታቸው ተሰምቷል።የሰሞኑን እርምጃ ከባድ ነበር ተብሏል።የቆመ ነገር እንደሌ ታውቋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗