ኪሊያን ምባፔ በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ 75 ግቦችን ያስቆጠረ ከሊዮኔል ሜሲ ቀጥሎ ሁለተኛው ትንሹ ተጫዋች ኾነ።
ኪሊያን ምባፔ በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ 75 ግቦችን ያስቆጠረ ከሊዮኔል ሜሲ ቀጥሎ ሁለተኛው ትንሹ ተጫዋች ኾነ። ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ አጥቂ ኪሊያን ምባፔ ትናንት ምሽት ሪያል ማድሪድ ፒ.ኤስ.ቪን 5 ለ 1 ባሸነፈበት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር አዲስ ታሪካዊ ክብረወሰን ጨብጧል። በዚህም መሠረት ምባፔ በውድድሩ ታሪክ 75 ግቦች ላይ የደረሰ ሁለተኛው በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች… https://www.ameco.et/sport/7110/
Read the full story at amharamassmedia ↗