ከተበታተነ አቅም ወደ አንድ የማይበገር ኃይል

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-25 08:39:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከተበታተነ አቅም ወደ አንድ የማይበገር ኃይል የአንድ ሀገር ሀብት የሚለካውና ብልፅግናዋ የሚሰፈረው በመሬቷ ውስጥ በተቀበረ ወርቅ ወይም በወንዞቿ ብዛት ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም እነዚያን የተበታተኑ ጸጋዎች በአንድ ገመድ ቋጥሮ፣ በአንድ ዓላማ አሰልፎ ወደ ሀብት የመቀየር ጥበብ ሲኖር ነው። ለዚህም ነው በተፈጥሮ ሀብት የበለፀጉ አንዳንድ ሀገራት አሁንም በድህነት ውስጥ ሲገኙ፣ የተወሰኑ ሀብቶች ብቻ ያሏቸው ሌሎች ሀገራት ግን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]