የሽያጭ ሠራተኛ
የሽያጭ ሠራተኛ #black_and_white_gift_shop #business #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአክብሮት እና በፍቅር መቀበል - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - በሱቁ ውስጥ ስላሉት እቃዎች ለመማር ፈጣን መሆንና ሽያጭ ማከናወን - እቃዎችን በሚያምር እና በሚስብ መልኩ ማስተካከል - በሱቁ ውስጥ ስላሉት እቃዎች ለደንበኞች ተገቢውን ገለጻ ማድረግ - የስራ ሰዓትን ማክበር እና ለስራ ዝግጁ መሆን - ሱቁን ንፁህ እና የተደራጀ ማድረግ - የሱቁን ህጎች እና መመሪያዎች መከተል Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #0_years Salary: 5000.00…
Read the full story at hahujobs ↗