ሲኤንኤን በኢትዮጵያ መቀመስ አለባቸው ያላቸውን 15 ምርጥ ምግቦች ይፋ አድርጓል
ሲኤንኤን በኢትዮጵያ መቀመስ አለባቸው ያላቸውን 15 ምርጥ ምግቦች ይፋ አድርጓል ዓለም አቀፉ የዜና አውታር የሆነው ሲኤንኤን፡ የኢትዮጵያን የምግብ ባህል ልዩና ጣፋጭ ሲል በማድነቅ፣ ጎብኚዎች ሊቀምሷቸው የሚገቡ 15 ምርጥ የሀገሪቱን ምግቦች በዝርዝር አስቀምጧልል። በሲኤንኤን የጉዞ አምድ ላይ የቀረበው ዘገባ፣ የኢትዮጵያ የአመጋገብ ሥርዓት ከሌላው የአፍሪካ ክፍል የሚለይ የባህል ቅርስ ያለው መሆኑን ተገልጿል። ኢትዮጵያውያን በአንድ ገበታ ተሰብስበው ያለ ሹካና ማንኪያ በእጅና በእንጀራ የሚመገቡበት ማኅበራዊ ባህል እንዲሁም እስከ 16 ቅመማ ቅመሞችን የያዘው በርበሬ ለምግቦቹ ልዩ ጣዕም እንደሚሰጣቸው ተገልጿል። ዘገባው ከዘረዘራቸው ምግቦች መካከል ሸክላ ጥብስ፣ ክትፎ፣ ዶሮ ወጥ፣ ጥሬ ሥጋ፣ ዱለት፣ ዶሮ ወጥ፣ በያይነት፣ ጥህሎ፣ ፉል፣ እንቁላል ፍርፍር፣ሽሮ፣ የአትክልት ጁስ፣ ዳቦ…
Read the full story at zena24now ↗