የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ያለመው የዓለም ዓቀፉ የአፍሪካ የኅብረተሰብ ጤና ጉባኤ።
የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ያለመው የዓለም ዓቀፉ የአፍሪካ የኅብረተሰብ ጤና ጉባኤ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው እና ከ127 ሀገራት፣ ከ46 ሺህ በላይ የአፍሪካ እና የዓለም የዘርፉ ተሣታፊዎች የተገኙበት 5ኛው ዓለም ዓቀፍ የአፍሪካ የኅብረተሰብ ጤና ጉባኤ ሦሥተኛ ቀኑን ይዟል። ይህ ቁጥር ክብረ ወሰን ኾኖ መመዝገቡን የአፍሪካ በሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል አፍሪካ (ሲዲሲ) ገልጿል። ይህ ትልቅ አህጉራዊ ጉባኤ የሀገር ውስጥ የመድኃኒት እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗