በትግራይ ሹመቶች ውድቅ ተደረጉ!
በትግራይ ሹመቶች ውድቅ ተደረጉ! በጎጃም እና በጎንደር ሕዝብ ላይ በጅምላ የስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ተፈጽሟል በሚል በአቶ ኢዩ ጩፋ ላይ ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ጥቆማ ቀረበ በአማራ ክልል በሚገኘው የጎጃምና የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ላይ በኃይማኖት ስብከት ሽፋን በጅምላ የስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል በአቶ ኢዩ ጩፋ ላይ ለኢፌዲሪ ፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይፋዊ የወንጀል ጥቆማ መቅረቡ ታወቀ...... https://youtu.be/4VdaWRY_HGs
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗