በባድመ ዙሪያ የኢትዮጵያና የኤርትራ ወታደራዊ ፍጥጫ መባባሱ ተገለጸ!‼

WASULIFEneutral2026-11-25 09:24:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

በባድመ ዙሪያ የኢትዮጵያና የኤርትራ ወታደራዊ ፍጥጫ መባባሱ ተገለጸ!‼ ​በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር በተለይም በባድመ አካባቢ ሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ ይዞታቸውን እያጠናከሩ በቅርብ ርቀት መፋጠጣቸውን «ዘ አፍሪካ ሪፖርት» አስታወቀ። ​ባለፈው ጥቅምት መጨረሻ አካባቢውን ለቆ ወጥቶ የነበረው የኤርትራ ሠራዊት ከቀናት በፊት ተመልሶ ባድመ ላይ መስፈሩን ዘገባው ጠቅሷል። ውጥረቱ ወደ ግጭት ካመራም ኢትዮጵያ ባላት የአየርና የሜካናይዝድ የበላይነት ወደ ባሬንቱ በቀላሉ ልትገባ እንደምትችልና ይህም በአስመራ ላይ ከፍተኛ ጫና እንደሚፈጥር መረጃው አመላክቷል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]