የከተማ አስተዳደሩ ጥብቅ ማሳሰቢያ - ለሕንጻ ገንቢዎች
የከተማ አስተዳደሩ ጥብቅ ማሳሰቢያ - ለሕንጻ ገንቢዎች በአዲስ አበባ ከተማ በግንባታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ሕንጻዎች በፍጥነትና በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ተጠናቀው ከቀጣዩ ዓመት በፊት ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲሆኑ የከተማ አስተዳደሩ ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። ይህ የተገለጸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን የኮፕ 32 የዓለም አቀፍ መድረክ ዝግጅት አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ባደረጉት ውይይት ወቅት ነው። በውይይቱ ላይ በከተማዋ የሚገኙ የሪል እስቴት ፣ የአፓርታማ ፣ የሆቴልና የገስት ሀውስ አልሚዎች እና የሕንፃ ባለሀብቶች ፣ የግንባታ ቁጥጥር ባለሙያዎች እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት መገኘታቸው ታውቋል። በከተማዋ የሚገኙ ነባር ሕንፃዎችም ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን በጠበቀ…
Read the full story at addis_news ↗