የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የወደፊት እጣ ፈንታ በሀገራቱ ፍላጎት ሊወሰን ይገባል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-25 09:27:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የወደፊት እጣ ፈንታ በሀገራቱ ፍላጎት ሊወሰን ይገባል። የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከስዊዲን፣ ከጀርመን እና ከደቡብ አፍሪካ የምርምር ተቋማት ጋር በጋራ በመኾን ያዘጋጀው “5ኛው ምዕራፍ የቀንዱ ወግ” ስትራቴጂካዊ የኢኮኖሚ እና የደኅንነት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ​ጉባኤው “በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ትብብርን በአዲስ መልክ መቃኘት፤ ስትራቴጂካዊ መተማመንን፣ ቀጣናዊ የባለቤትነት ሚናን እና በትብብር ላይ የተመሠረተ የጋራ ተደጋጋፊነትን መገንባት” በሚል መሪ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]