📣 ምዝገባ ተጀምሯል!

ENGLISH_ETHIOPIANneutralai2026-11-25 09:52:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

📣 ምዝገባ ተጀምሯል! 🚀 በ AI / ML / LLM ዘርፍ የዲጂታል የወደፊት ሕይወትዎን እዚህ ይጀምሩ! 🚀 ነፃ የዳታ አኖቴሽን እና ሌብሊንግ (Data Annotation & Labelling) ስልጠና እና የሥራ ዕድል ⚙️ ምንም ዓይነት የሥራ ልምድ አያስፈልግም! 👩🏽‍💻 ማን ማመልከት ይችላል: ✅ ዕድሜያቸው ከ18–35 የሆኑ ✅ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ✅ መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ያላቸው (WhatsApp፣ ኢሜይል፣ መጠቀም መቻል) 💼 የሚያገኙት ጥቅም: ✔️ በዳታ አኖቴሽን እና ኢቲካል AI (Ethical AI) ላይ ተግባራዊ ስልጠና ✔️ 80% እና ከዚያ በላይ ካመጡ የምስክር ወረቀት (ሰርተፊኬት) ✔️ የላቀ ውጤት ላመጡ የሥራ ዕድል 📚 የስልጠናው ሂደት: 1) አካል የሚሰጥ ገለጻ (In-person onboarding) አንድ ጊዜ ለግማሽ ቀን ብቻ 2) የኦንላይን ኮርስ 3) የቀጥታ…

Read the full story at english_ethiopian ↗
AdYour ad here[email protected]