ነብይ ኢዩ ጩፋ ፤ በጎጃም እና በጎንደር ሕዝብ ላይ በጅምላ የስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ጥቆማ ቀርቦበታል ተባለ

ZENA24NOWneutral2026-11-25 10:17:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

ነብይ ኢዩ ጩፋ ፤ በጎጃም እና በጎንደር ሕዝብ ላይ በጅምላ የስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ጥቆማ ቀርቦበታል ተባለ በአማራ ክልል በሚገኘው የጎጃምና የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ላይ በኃይማኖት ስብከት ሽፋን በጅምላ የስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል በአቶ ኢዩ ጩፋ ላይ ለኢፌዲሪ ፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይፋዊ የወንጀል ጥቆማ መቅረቡን ዳጉ ጆርናል ከአዲስ ማለዳ ዘገባ ተመልክቷል። የወንጀል ጥቆማውን ትናንት ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ያቀረቡት ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ ናቸው። አዲስ ማለዳ በተመለከተችው ደብዳቤ ላይ ጠበቃው እንደገለጹት፣ በኢፌዴሪ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 11 መሠረት ማንኛውም ሰው ወንጀል መፈጸሙን ሲያውቅ ለፖሊስ የማሳወቅ መብትና…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]