የ #ሶማሊያ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ #ኢትዮጵያን ጨምር ጎረቤት አገራትን ከአልሸባብ ጋር በመተባበር ከሰሱ‼️
የ #ሶማሊያ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ #ኢትዮጵያን ጨምር ጎረቤት አገራትን ከአልሸባብ ጋር በመተባበር ከሰሱ‼️ የሶማሊያ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ #ኢትዮጵያን፣ #ኬንያንና #ኡጋንዳን ከእስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ጋር በመተባበር ከሰሱ። አፈ ጉባዔው #እስራኤል የአፍሪካ ሕብረት ወታደር አዋጪ አገራትን፣ ታጣቂዎቹንና ለቀድሞው የክልል መሪ ታማኝ የሆኑ ኃይሎችን በፌዴራሉ መንግሥት ላይ በአንድ ግንባር እያሰባሰበች ነው ሲሉም ከሰዋል። AS ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗