ወደ ዓለም አቀፍ የጤና መዋቅር ከማለፋችን በፊት የራሳቸውን የጤና ስርዓት በውስጣዊ አቅማቸው ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ
ወደ ዓለም አቀፍ የጤና መዋቅር ከማለፋችን በፊት የራሳቸውን የጤና ስርዓት በውስጣዊ አቅማቸው ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ የኢፌደሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገራት ወደ ዓለም አቀፍ የጤና መዋቅር ከማለፋቸው በፊት የራሳቸውን የጤና ስርዓት በውስጣዊ አቅማቸው ማጠናከር እንደሚገባቸው ተናግረዋል:: ሚኒስትሯ ይህንን ያስታወቁት በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 5ኛው የአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ጉባኤ ላይ ነው። ሚኒስትሯ በራስ አቅም የሚገነባ የጤና ስርዓት ወደፊት ለሚታሰበው ዓለም አቀፍ የጤና መዋቅር ጠንካራ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት አስገንዝበዋል። በጉባኤው ላይ ሀገራት ለተላላፊ እና ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች በራሳቸው አቅም የቁጥጥርና የአስተዳደር መዋቅር ዘርግተው መስራት እንዳለባቸው ተጠቁሟል። ዶ/ር መቅደስ እንዳሉት ለሁሉም ሀገራት የሚሆን ወጥ እና አንድ ዓይነት የጤና…
Read the full story at zena24now ↗