‎ኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄዋ ዕውን እንዲኾን ሀሳቧን የምትሸጥበት መድረክም – ኮፕ 32

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-25 11:31:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎ኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄዋ ዕውን እንዲኾን ሀሳቧን የምትሸጥበት መድረክም – ኮፕ 32 ‎ዓለም ለአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታ እየተመለከተች ባለችበት በዚህ ወቅት፣ ኢትዮጵያ በመጪው 2027 ታላቁን የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 32) የማስተናገድ ዕድል አግኝታለች። ‌‎የዘርፉ ምሁራን እንደሚሉት ይህ መድረክ ሀገራችን በውጭ ግንኙነት ፖሊሲዋ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያላትን የመደራደር አቅም እንድታሳድግ ሰፊ በር ይከፍታል። ‌‎በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]