ባሕር ዳር ከተማ ወይስ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ?
ባሕር ዳር ከተማ ወይስ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ? ባሕር ዳር ከተማ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ4ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ይገናኛሉ። ሁለቱ ቡድኖች ከ2011 ጀምሮ የግንኙነት ታሪክ ያላቸው ሲኾን በዛሬው ጨዋታም አንዱ ሌላውን አሸንፎ ለመውጣት ከባድ ፉክክር ያደርጋሉ። የጣና ሞገዶቹ ዛሬ በሜዳቸው እና… https://www.ameco.et/sport/7123/
Read the full story at amharamassmedia ↗