ካርድዎን ረሱ?
ካርድዎን ረሱ? ሞባይልዎን ያውጡ! ያለ ካርድ በሕብር ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብዎን ወጪ ያድርጉ! የሕብር ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም “ያለ ካርድ ገንዘብ ማውጣት/Cardless Withdrawal” የሚለውን አገልግሎት ይምረጡ:: በSMS የሚደርስዎትን ባለ 6 አሃዝ የቫውቸር ኮድ በመጠቀም ከማንኛውም የሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ገንዘብዎን ያለ ካርድ በቀላሉ ያግኙ! ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! ቤተሰብ ይሁኑ - t.me/HibretBanket #HibretBank #CardlessATMCashWithdrawal #CardlessBanking #CardlessWithdrawal #DigitalBanking
Read the full story at tikvahethiopia ↗