ተገቢ ያልሆነ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የልጅነት እርግዝናን እያባባሰ እንደሚገኝ ተጠቆመ
ተገቢ ያልሆነ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የልጅነት እርግዝናን እያባባሰ እንደሚገኝ ተጠቆመ በባሌ ዞን የልጅነት እርግዝናን ለመቀነስ በተሠሩ ሥራዎች ጥሩ ውጤቶች ቢታዮም ችግሩን ሙሉ ለሙሉ ለመቅረፍ ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ ተጠቁሟል። በደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ ክልል የጤና ዞን ምክትል የሰው ሀይል አስተዳደርና የጤና ተቋም ምክትል ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ቱጁባ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት በዞኑ የልጅነት እርግዝና ምጣኔ በ2018 በጀት አመት ከነበረበት 17.7 በመቶ አሁን ላይ ወደ 14.9 በመቶ ቀንሷል። ይህም በተከታታይ ዓመታት የልጅነት እርግዝና መጠን መቀነስን ያሳያል ያሉ ሲሆን ለጉዳዮ መፍትሄ ለማምጣት ግን ብዙ ስራዎችን መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል።ከ10 እስከ 15 ዓመት እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴት ታዳጊዎች ለልጅነት እርግዝና ተጋላጭ እየሆኑ እንደሚገኙ ምክትል ሀላፊው…
Read the full story at zena24now ↗