በየሰዓቱ አምስት ሴቶች ይገደላሉ፤ ገዳዮቹ ደግሞ የቅርብ ሰዎቻቸው ናቸው

ADDIS_NEWSneutral2026-11-25 11:49:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

በየሰዓቱ አምስት ሴቶች ይገደላሉ፤ ገዳዮቹ ደግሞ የቅርብ ሰዎቻቸው ናቸው ዛሬ ኅዳር 16 ቀን (በእ.ኤ.አን ኖቬምበር 25) ዓለም በሴቶች ላይ የሚፈጸምን ጥቃት ለማስቆም የሚደረገውን ዘመቻ ያስታውሳል። ይህ ዓለም አቀፍ ቀን "ብርቱካናማ ቀን" (Orange Day) ተብሎ ይጠራል። ብርቱካናማው ቀለም ጥቃት የሌለበትን ብሩህ የወደፊት ጊዜ ያመለክታል። ቀኑ መታሰብ ከጀመረ ወደ 45 ዓመታት ገደማ ሆኗል። ዘንድሮ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያወጣው መግለጫ ግን አሳዛኝ እውነታ ይጠቁማል። በየሰዓቱ አምስት ሴቶች በቤተሰብ አባላቸው ወይም በፍቅር አጋራቸው ይገደላሉ። ትናንት ይፋ በሆነው መግለጫ መሠረት በ2025 ወደ 47,000 የሚጠጉ ሴቶችና ልጃገረዶች በአጋሮቻቸው ወይም በቤተሰብ አባሎቻቸው ተገድለዋል። ቁጥሩ ከ122 ሀገራት የተሰበሰበ ነው። በአህጉር ሲታይ፦ • አፍሪካ፦ 22,100 •…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]