የባሕር በር ኢኮኖሚ ብቻ አይደለም፤ የብሔራዊ ደኅንነት በር ነው!
የባሕር በር ኢኮኖሚ ብቻ አይደለም፤ የብሔራዊ ደኅንነት በር ነው! የባሕር በር ለሀገር ብሔራዊ ደኅንነት መጠበቅ ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ አለው። የባሕር በር ያላት ሀገር የራሷን የባሕር ኀይል በማቋቋም የባሕር ክልሏን እና ድንበሯን ከውጭ ጥቃት መከላከል ትችላለች። ሀገር አስፈላጊ የሚባሉ ቁሳቁሶችን በሌላ ሀገር ፈቃድ እና ቁጥጥር ሳይገደቡ በቀጥታ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ያስችላል። በአካባቢው የሚገኙ የባሕር ላይ መተላለፊያ መሥመሮችን መቆጣጠር፣…
Read the full story at amharamassmedia ↗