🇺🇸አሜሪካ ሀገራትን ልታስጨንቅ ነው

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-25 12:12:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇺🇸አሜሪካ ሀገራትን ልታስጨንቅ ነው ❗️ 🇺🇸 አሜሪካ በበርካታ አገራት ላይ አዳዲስ የጉምሩክ ቀረጦችን ለመጣል ያዘጋጀችውን ዕቅድ ዛሬ ይፋ እንደምታደርግ ይጠበቃል። 🇪🇺 የአውሮፓ ህብረት፣ ቻይና እና ጃፓን በዚህ የቀረጥ ዝርዝር ውስጥ እንደሚገኙበት ቢቢሲ አስነብቧል። 🇺🇸ይህም አሜሪካ በትላልቅ የንግድ አጋሮቿ ላይ የምትጥለው አዲስ የቀረጥ አይነት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። 🇺🇸ይህ እርምጃ የአሜሪካን የማምረቻ ዘርፍ በማበረታታት የአገር ውስጥ አልሚዎችን እና ባለሃብቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል። 🇺🇸ዛሬ የሚተዋወቀው ቀረጥ አገራት ከትራምፕ አስተዳደር ጋር ቀደም ሲል በደረሱት ሥምምነት መሰረት ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሸቀጦች ላይ የሚጣል መሆኑን ዘገባው አስታውሷል። 🇺🇸እርምጃው ግን በተለይም የዋሺንግተን እና የቤጂንግን ፍጥጫ ያባብሰዋል ተብሎ ይጠበቃል። 🇺🇸ከዚህ ቀደም አሜሪካ…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]