በጎጃምና በጎንደር ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ተፈጽሟል በሚል በአቶ ኢዩ ጩፋ ላይ ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ጥቆማ ቀረበ

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-25 12:02:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጎጃምና በጎንደር ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም ማጥፋትና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ተፈጽሟል በሚል በአቶ ኢዩ ጩፋ ላይ ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ጥቆማ ቀረበ ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ኢዩ ጩፋ በሃይማኖት ስብከት ሽፋን በጎጃምና በጎንደር አካባቢ ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም የማጥፋት፣ የማዋረድና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ትናንት ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይፋዊ የወንጀል ጥቆማ አቅርበዋል። በጥቆማው ላይ እንደተመለከተው፣ ተጠሪው በኅዳር ወር 2019 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ በተካሄደ ስብሰባ ላይ የምዕራብ፣ የምሥራቅ፣ የሰሜን ጎጃምንና የአዊ አካባቢ ሕዝብን «መተተኞች» በማለት በጅምላ መፈረጃቸውና ይህም በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨቱ የሕዝቡን የሥራ ትጋትና እሴት የሚያንቋሽሽ፣ እንዲሁም ተወላጆቹን በሌሎች ኢትዮጵያውያን ዘንድ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]