የክተት ዘመቻ ተጀምሯል‼

WASULIFEneutral2026-11-25 12:29:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የክተት ዘመቻ ተጀምሯል‼ «ከኢትዮጵያ ጋር የምንነጋገርበት ጉዳይ የለም» ያሉት የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አስተዳደር፣ በኤርትራ ውስጥ እና በውጭ የክተት ጥሪ ካወጁ በኋላ በአስመራ ወታደራዊ አፈሳውን አባብሰው፣ በውጭ አገራት ዶላር የማሰባሰብ እንቅስቃሴውን አጠናክረዋል። ​ቢቢሲ ትግርኛ ባወጣው ትንታኔ መሠረት፣ ኤርትራ የኢትዮጵያ መንግሥት የውስጥ ችግሩን ለመሸፈን ወረራ አውጇል በሚል «በመረጠው ቋንቋ ለመመለስ» መዘጋጀቷን ገልጻለች፤ በአውሮፓ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቅም የገንዘብና የዲፕሎማሲ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ሴሚናሮች እየተካሄዱ ናቸው። በተጨማሪም ከግብፅና ከሱዳን ጋር የሦስትዮሽ ግንኙነቷን ስታጠናክር፣ በተመድ ቋሚ መልእክተኛዋ በኩልም ቅሬታዋን ለጸጥታው ምክር ቤት አቅርባለች። ​በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ከባድ ውጊያ የተካሄደው በመከላከያ ሠራዊትና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]