ኢትዮጵያን መሪ እና አምራች የማድረግ ኀላፊነት የአሁኑ ትውልድ ነው።
ኢትዮጵያን መሪ እና አምራች የማድረግ ኀላፊነት የአሁኑ ትውልድ ነው። ሰልፍ ሄልፕ አፍሪካ በዲጂታል የማዳበሪያ ምክረ-ሐሳብ አገልግሎት፣ በድኅረ-ምርት ብክነት ቅነሳ እና በግብርና ኤክስቴንሽን አዋጅ ላይ ያተኮረ ከፍተኛ የፖሊሲ ውይይት መድረክ አካሂዷል። የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ አታላይ ጥላሁን ክልሉ ለሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምቹ የሥራ ሁኔታዎችን በመፍጠር ረገድ የሕግ ማዕቀፎችን ማሻሻል እና የምክር ቤት ማቋቋም ሥራዎችን አከናውኗል። የክልሉ የ25 ዓመት…
Read the full story at amharamassmedia ↗