የኢትዮጵያ እንደ ሀገር የመፈራረስ አደጋ፣ ለምን ችላ ተባለ?!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-25 15:06:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ እንደ ሀገር የመፈራረስ አደጋ፣ ለምን ችላ ተባለ?! ‹‹በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄዱ ያሉት የእርስ በርስ ጦርነቶች፣ ግጭቶች፣ ማንነት ተኮር ጭፍጨፋዎች፣ የመቶ ሺዎች መፈናቀል፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች በታጣቂዎች መደፈር ወዘተ፣ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ስለምን በዝምታ ተመለከተው? ይህ ሁሉ ሲሆንስ፣ እንዴት ከዳር ቆመው ተመልካች ሆኑ? በምንስ ምከንያት የኢትዮጵያ እልቂትና እንደ ሀገር የመፈራረስ አደጋ፣ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ችላ ተባለ? ወይም ተገቢውን ትኩረት ተነፈገ? ሙሉ ትንታኔ ያድምጡ https://youtu.be/UAlYZGV_rew?si=q63Vs71k4XcBV5TU

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]