በባንግላዴሽ የጨርቃጨርቅ ሰራተኞች ለሳምንታት የዘለቀ ተቃውሞ ካደረጉ በኋላ የ36 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ አገኙ

ZENA24NOWneutral2026-11-25 15:09:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

በባንግላዴሽ የጨርቃጨርቅ ሰራተኞች ለሳምንታት የዘለቀ ተቃውሞ ካደረጉ በኋላ የ36 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ አገኙ በባንግላዴሽ የጨርቃጨርቅ ዘርፍ የተሰማሩ ሰራተኞች ለወራት የዘለቀ ተቃውሞ ካካሄዱ በኋላ የ36 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ እንደተደረገላቸው ተገልጿል። የሀገሪቱ የደመወዝ ቦርድ ሰብሳቢ ረቡዕ ዕለት እንደገለጹት፣ የዘርፉ ዝቅተኛ ወርሃዊ ደመወዝ ከ12,500 ታካ ወይም 100 ዶላር ወደ 17,500 ታካ ወይም 136 ዶላር እንዲያድግ ተወስኗል። በታህሳስ ወር ተግባራዊ የሚሆነው ይህ ጭማሪ ሰልፈኞቹ ከጠየቁት 30,000 ታካ በታች በመሆኑ ሰራተኞቹ ውሳኔውን ስለመቀበላቸው በግልጽ አልታወቀም። ይሁን እንጂ በቦርዱ የሰራተኞች ተወካይ የሆኑት ባቡል አክተር ሰራተኞች ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል። በዓመት ወደ 38 ቢሊዮን ዶላር ገቢ የሚያስገኘው የባንግላዴሽ የጨርቃጨርቅ ዘርፍ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]