🇺🇸
🇺🇸 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለፋብሪካዎቻቸው ድጎማ በማድረግ ከፍላጎት በላይ ያመርታሉ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ገበያውን በርካሽ ምርት ያጥለቀልቃሉ ባላቸው 14 ዋና ዋና የንግድ አጋሮቹ ላይ አዲስ የንግድ ታሪፍ (ቀረጥ) መጣሉን አስታውቋል። እርምጃው ቻይናን ፣ የአውሮፓ ህብረትን፣ ህንድን ፣ ጃፓንን ፣ ደቡብ ኮሪያን ፣ ቬትናምን ፣ ኢንዶኔዥያን ፣ ታይላንድን ፣ ማሌዥያን ፣ ሲንጋፖርን ፣ ታይዋንን ፣ ስዊዘርላንድን ፣ ባንግላዴሽን እና ካምቦዲያን ኢላማ ያደረገ ነው። በምርመራው ላይ ተካትተው የነበሩት ሜክሲኮ እና ኖርዌይ ግን ለጊዜው ከቅጣቱ ተርፈዋል። ከሁሉም ሀገራት በላይ ቻይና ቀደም ሲል ከነበረባት የ25 በመቶ ታሪፍ በተጨማሪ አዲስ የ20 በመቶ ቀረጥ በመጣሉ ከፍተኛውን ቅጣት ትሸከማለች። ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትራምፕ ቀደም ሲል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጣሉትን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗