ጥንቃቄ ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-11-25 16:37:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጥንቃቄ ‼️ ሰዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ጥሪ እየደረሳቸው ይገኛል፦ • +947 • +371 • +563 • +370 • +255 ወይም በእነዚህ መነሻዎች የሚጀምሩ ማንኛውም ቁጥሮች፦ +371፣ +375፣ +381 እነዚህ አካላት አንድ ጊዜ ብቻ ደውለው ይዘጋሉ። ተመልሰው ከደወሉላቸው በ3 ሰከንድ ውስጥ በስልክዎ ላይ ያለውን የሰው ዝርዝር (Contact list) መውሰድ ይችላሉ፤ እንዲሁም በስልክዎ ላይ የባንክ ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃዎች ካሉ በቀላሉ ያገኟቸዋል። የሀገራት መለያ ኮዶች፦ • +375 - ቤላሩስ (Belarus) • +371 - ላቲቪያ (Latvia) • +381 - ሰርቢያ (Serbia) • +563 - ቫልፓራይሶ (Valparaiso) • +370 - ቪልኒየስ (Vilnius) • +255 - ታንዛኒያ (Tanzania) መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች፦ 1.ለእነዚህ ቁጥሮች አይመልሱ ወይም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]