⠀የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ‼
⠀የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ‼ ትናንት ጠ/ሚ አብይ ለሱዳን ሀይሎች የሰላም ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል።ይህንንጨተከትሎ የአልቡርሃን መንግስት አልቀበልም ሲል የሱዳን የሲቪል ጥምረቱ «ሶሙድ» እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል የኢትዮጵያን የሰላም ጥሪ መቀበላቸውን አሳውቀዋል። ⠀ እ.ኤ.አ. ከሚያዝያ 2023 ጀምሮ በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል በተቀሰቀሰው ጦርነት፣ በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። ጦርነቱ ሆስፒታሎችን ጨምሮ መሠረታዊ አገልግሎት መስጫዎችን ያወደመ ሲሆን፣ አሁን በተፈጠረው የዲፕሎማሲ አለመግባባት ምክንያት የሰላም ሂደቱ ይበልጥ እንዳይወሳሰብ ተሰግቷል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗