🇬🇧 በእንግሊዝ የማዕድ ቤት መቁረጫዎችን ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ቢላዋና ስለት የሚሸጡ ንግዶችና ግለሰቦች በየ3 ዓመቱ የሚታደስ ፈቃድ እንዲያወጡ፣ ያለፈቃድ የሚሸጡትም እንዲቀጡ የሚያስገድድ ሕግ ሊወጣ ነው፤ በተጨማሪም ሻጮቹና የውጭ ሀገር አስመጪዎች የፖሊስ ምርመራ ሊደረግባቸው ይችላል። ዓላማው ሕገ-ወጥ ሻጮች ለታዳጊዎች መሳሪያ እንዳያቀርቡ መከላከል መሆኑን ዲስክሎዝ ቲቪ ዘግቧል።
🇬🇧 በእንግሊዝ የማዕድ ቤት መቁረጫዎችን ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ቢላዋና ስለት የሚሸጡ ንግዶችና ግለሰቦች በየ3 ዓመቱ የሚታደስ ፈቃድ እንዲያወጡ፣ ያለፈቃድ የሚሸጡትም እንዲቀጡ የሚያስገድድ ሕግ ሊወጣ ነው፤ በተጨማሪም ሻጮቹና የውጭ ሀገር አስመጪዎች የፖሊስ ምርመራ ሊደረግባቸው ይችላል። ዓላማው ሕገ-ወጥ ሻጮች ለታዳጊዎች መሳሪያ እንዳያቀርቡ መከላከል መሆኑን ዲስክሎዝ ቲቪ ዘግቧል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ህዳር 16 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗