አሐዱ ባንክ የ2 ሚሊዮን ዩሮ የውሃ፣ የንፅሕና እና የአረንጓዴ ፋይናንስ የብድር ፕሮግራም በይፋ አስጀመረ።
አሐዱ ባንክ የ2 ሚሊዮን ዩሮ የውሃ፣ የንፅሕና እና የአረንጓዴ ፋይናንስ የብድር ፕሮግራም በይፋ አስጀመረ። አሐዱ ባንክ ከዓለም አቀፉ ተቋም Aqua for All ጋር በመተባበር ለውሃ አቅርቦት፣ ለንፅሕና አጠባበቅ እና ለአካባቢ ጥበቃ የሚውል የ 2 ሚሊዮን ዩሮ (Ahadu WASH Impact Loan እና አካታች አረንጓዴ ፋይናንስ) የብድር ፕሮግራም በይፋ አስጀምሯል። በስምምነቱ መሠረት ከጠቅላላው በጀት 1.5 ሚሊዮን ዩሮ በአሐዱ ባንክ የሚሸፈን ሲሆን፣ ቀሪው 500,000 ዩሮ ደግሞ በ Aqua for All የቀረበ ነው። ፕሮግራሙ በቀጥታ ለተጠቃሚዎች ከሚሰጠው ብድር ባሻገር፣ ለአምስት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትና ለአንድ የኅብረት ሥራ ማኅበር የጅምላ ብድር በማቅረብ አገልግሎቱ በመሠረታዊ ማኅበረሰብ ደረጃ ለሚገኙ ቤተሰቦችና አነስተኛ ንግዶች እንዲዳረስ እንደሚደረግ የአሐዱ ባንክ…
Read the full story at zena24now ↗