“ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ኀይል ከኾነ ጥፋቱ ለኤርትራ ይኾናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ኀይል ከኾነ ጥፋቱ ለኤርትራ ይኾናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችን አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ቅድሚያ የሚሰጥ ዲፕሎማሲን እንደምትተገብርም ተናግረዋል። በሱዳን ግጭት ወቅት ፓርቲዎችን በማስማማት የሽግግር መንግሥት እንዲፈጠር ኢትዮጵያ መሥራቷን ተናግረዋል። የሱዳን…
Read the full story at amharamassmedia ↗