የግድያ ወንጀል የፈፀመው ግለሠብ ከማረሚያ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ቢያመልጥም በግብረሀይል ተይዞ የፍርድ ውሳኔ ተላለፈበተ
የግድያ ወንጀል የፈፀመው ግለሠብ ከማረሚያ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ቢያመልጥም በግብረሀይል ተይዞ የፍርድ ውሳኔ ተላለፈበተ በደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ፣መቱ ከተማ የግድያ ወንጀል ፈፀሞ የፍርድ ሂደት ላይ የነበረው እና ከማረሚያ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ያለመጠው ግለሠብ በግብረሀይል ተይዞ በእስራት ተቀጣ። ተከሳሽ ኤርምያስ ገለታ የተባለው ግለሠብ ከዚህ ቀደም አልጌ ሣቺ በተባለ ወረዳ፣በፈፀመው የሠው አካል ማጉደል ወንጀል ተከሶ የምርመራ መዝገቡ በፖሊስ ተጣርቶ በአቃቢ ሕግ ክስ ተመስርቶበት በመቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የሶስት አመት እስራት ተወስኖበት የቅጣት ውሳኔውን እንዲፈፅም ወደ ኢሊባቡር ማረሚያ ማዕከል ተልኮ ነበር። ተከሳሹ በፍርድ ቤት የተሠጠውን የቅጣት ውሣኔ በማረሚያ ቤቱ እየተከታተለ እያለ ፣ባለቤቴ እኔ ማረሚያ ስገባ ሌላ ሠው በኔ ላይ ደርባ ያዘች ፣ በሚል ቂም ተነሣስቶ ከማረሚያ…
Read the full story at addis_news ↗