10 ሚሊዮን ዶላር የሚጠይቀው ካማ ፕሮጀክት ስምንት የመንግሥት ድርጅቶችን ከፈጠራ ባለሙያዎች ጋር ሊያገናኝ ነው
10 ሚሊዮን ዶላር የሚጠይቀው ካማ ፕሮጀክት ስምንት የመንግሥት ድርጅቶችን ከፈጠራ ባለሙያዎች ጋር ሊያገናኝ ነው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከኤ.ኤል.ኤክስ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ስምንት የመንግሥት ልማት ድርጅቶችን ከሥራ ፈጣሪዎች፣ ከስታርታፖችና ከፈጠራ ባለሙያዎች ጋር የሚያገናኝ 'ካማ' የተሰኘ ፕሮጀክትን ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ አስጀምሯል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ብሩክ ታዬ አነዚህ ስምንቱ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የፈጠራ ባለሙያዎች መፍትሔ እንዲያቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን ተጨባጭ የንግድና የአሠራር ፍላጎቶችን እንደሚያቀርቡ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የተሟላ መሠረተ ልማት፣ የስርጭት መረብና ሰፊ የገበያ ተደራሽነት ቢኖራቸውም፣ በፍጥነት እየተለወጠ በመጣው የቴክኖሎጂ ዘርፍ ተወዳዳሪ ሆነው…
Read the full story at zena24now ↗