የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቋርጦ የነበረውን የአክሱም ከተማ በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚጀምር አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቋርጦ የነበረውን የአክሱም ከተማ በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚጀምር አስታወቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ አክሱም ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከነገ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰአት ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል። ክቡራን ደንበኞቻችን በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደሚቻል አስታውቋል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗