አክሱም ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-26 16:32:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

አክሱም ‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቋርጦ የነበረውን የአክሱም ከተማ በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚጀምር አስታወቀ‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ አክሱም ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከነገ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰአት ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል። ክቡራን ደንበኞቻችን በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደሚቻል አስታውቋል ። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]